ዶም ዶም አንድ ትልቅ ኬክ አለው፡፡ በኬኩ ምን ያደርግ ይሆን?
ነብር በጫካው ሲዘዋወር ሁሉም እንስሳትና አእዋፋት ያውቃሉ! እያንዳንዳቸው የማንቂያ ደውሎች ለሁሉም እንስሳት ነብር እዚህ መኖሩን ይናገራሉ፡፡
ትራክተር በታመመ ጊዜ ሁሉም ጓደኞቹ ሊያግዙት መጡ፡፡
ሳኒ ሱሪ የምትባል የቤት እንስሳ አላት፡፡ አንድ ቀን ከትምህርት ቤት ስትመለስ ሱሪን የትም ቦታ ብትፈልግ ልታገኛት አልቻለችም፡፡ ድመቷን ለመፈለግ በምታደርገው ጥረት በርካታ ድመቶችን ተዋወቀች ነገር ግን አንዳቸውም ሱሪን አልነበሩም፡፡ ድመቷን ታገኛት ይሆን? መጽሃፋን አንብቡና መልሱን አግኙ!
By navigating this website, you agree to the storing of cookies on your device to enhance site navigation and analyze site usage.