ዶም ዶም አንድ ትልቅ ኬክ አለው፡፡ በኬኩ ምን ያደርግ ይሆን?
ነብር በጫካው ሲዘዋወር ሁሉም እንስሳትና አእዋፋት ያውቃሉ! እያንዳንዳቸው የማንቂያ ደውሎች ለሁሉም እንስሳት ነብር እዚህ መኖሩን ይናገራሉ፡፡
ትራክተር በታመመ ጊዜ ሁሉም ጓደኞቹ ሊያግዙት መጡ፡፡
ከእለታት አንድ ቀን ዳይኖሰሮች በዚህ ምድር ላይ ይዘዋወሩ ነበር፡፡ መጠሪያ ስማቸውን ታውቃላችሁ? እስቲ ጥቂቶቹን የዳይኖሰር ዝርያዎች እንተዋወቅ
By navigating this website, you agree to the storing of cookies on your device to enhance site navigation and analyze site usage.